Get Mystery Box with random crypto!

'ሰዎች አንዳንድ ጊዜ ስለአውሬዎች ጭካኔ ይናገራሉ፤ ነገር ግን ይሄ መናገር ለማይችሉት አውሬዎች ሚ | 🇹 🇴 🇲 t҈ u҈ b҈ e҈ 

"ሰዎች አንዳንድ ጊዜ ስለአውሬዎች ጭካኔ ይናገራሉ፤ ነገር ግን ይሄ መናገር ለማይችሉት አውሬዎች ሚዛናዊ ያልሆነ ዘለፋ ነው። አውሬዎች ልክ እንደሰው በጣም በረቀቀና ጣፋጭ ስሜትን በሚያሳይ ሁኔታ በመጨከን በፍፁም የሰውን ያህል ጨካኝ መሆን አይችሉም። ነብር ያደነውን እንሰሳ ይቦጫጭቅና ያኝከዋል…ሊያደርግ የሚችለው ይሄን ብቻ ነው። ማድረግ ቢችል እንኳ፣ የሰዎችን ጆሮዎች አጥር ላይ በሚስማር መትቶ ለማሳደር በፍፁም አያስብም።"

•••

"ካራማዞቭ" በፊዮዶር ዶስቶቭስኪ፤ ትርጉም በመክብብ አበበ (268)

@tom_abe