Get Mystery Box with random crypto!

10 በርካታ ቋንቋ ያላቸው አገራት በዓለማችን ከሰባት ሺሕ በላይ ቋንቋዎች እንዳሉ ጥናቶች ይጠቅሳ | 🇹 🇴 🇲 t҈ u҈ b҈ e҈ 

10 በርካታ ቋንቋ ያላቸው አገራት

በዓለማችን ከሰባት ሺሕ በላይ ቋንቋዎች እንዳሉ ጥናቶች ይጠቅሳሉ። ቋንቋ ካለው የመወለድ፣ የማደግ እና የመሞት ባህሪ የተነሳም ቁጥራቸው በየጊዜው እንደሚጨምር ይታመናል። በዛው መጠን ግን ከዘመናዊነት መምጣትና መስፋፋት ጋር ተያይዞ ከእነዚህ ቋንቋዎች ውስጥ አንድ ሦስተኛ የሚሆኑት የመጥፋት አደጋ እንደተጋረጠባቸው የቋንቋ ዘርፍ ጥናት ባለሞያዎች በተለያየ ጊዜ ሲናገሩ ይሰማል።

@tom_abe