Get Mystery Box with random crypto!

በጋምቤላ ክልል የ2014 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መደረጉን የክል | Ministry of education®

በጋምቤላ ክልል የ2014 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መደረጉን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።

ለፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከል 79 ነጥብ 5 በመቶ ያህሉ ወደቀጣዩ ክፍል ማለፋቸውን ተገልጿል።

የክልሉ ትምህርት ቢሮ መረጃ ፦

አማካይ ውጤት ለወንዶች 48 በመቶ እና ለወንድ አካል ጉዳተኞች 46 በመቶ / ለሴቶች 44 በመቶ እና ለሴት አካል ጉዳተኞች 42 በመቶ እንዲሆን ተወስኗል።

ለፈተናው ከተቀመጡ አጠቃላይ 16 ሺህ 629 ተማሪዎች 7,395 ወንዶችና 5,843 ሴት ተማሪዎች ወደ ቀጣዩ ክፍል አልፈዋል።

በቀጣይ ሁለት ሳምንታት ውስጥ የተማሪዎች ካርድ ይሰጣል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ ! !

@TMIHIRT_MINISTER
@TMIHIRT_MINISTER