የአማራ ክልል የ2014 ዓ.ም. የ8ኛ ክፍል መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል።በዚህ መሠረት በ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ማለፊያ ውጤት ለወንዶች 39%፣ ለሴቶች ደግሞ 38% እንዲሁም ለአካል ጉዳተኞች 37% እንዲሆን ተወስኗል። ፨ዝርዝሩን ከፎቶው ይመልከቱ ምንጭ፡የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ ! ! @TMIHIRT_MINISTER @TMIHIRT_MINISTER 1.6K views11:05