Get Mystery Box with random crypto!

#የት_አባቱ ፡ ፡ ፡ ስትቀርበው ከራቀ፤ ስትሰጠው ከሰረቀ፤ ስትይዘው ከለቀቀ፤ ስትክበው ካፈረሰ፤ | ፍቅርና ተስፋ

#የት_አባቱ



ስትቀርበው ከራቀ፤
ስትሰጠው ከሰረቀ፤
ስትይዘው ከለቀቀ፤
ስትክበው ካፈረሰ፤
ስታፀድቀው ካረከሰ፤
ስታለብሰው ካራቆተ፤
ስታርመው ካሳሳተ፤
.
.
.
አትለምነው እንዲ አይነቱን፤
ይብቃ እሰረው ቀረጢቱን።
ገመድክን የዝምድና፤
አትቋጥረው በልመና።
ያቀረብከው ካልሆነልክ የሰው ብርቱ፤
ፍታው ተወው ጥንቅር ይበል የት አባቱ።


@tloveandhope