Get Mystery Box with random crypto!

በሸገር ከተማ ቤታቸው እየፈረሰባቸው ያሉ ሰዎችን እዛው አካባቢ ማስጠጋት እና ቤት ማከራየት 15,0 | ትርጉም አለው

በሸገር ከተማ ቤታቸው እየፈረሰባቸው ያሉ ሰዎችን እዛው አካባቢ ማስጠጋት እና ቤት ማከራየት 15,000 ብር እና የሶስት ወር እስራት ያስቀጣል እንደተባሉ ሰምተናል።

ያው በግልፅ "አካባቢውን ለቃችሁ ውጡ ነው።"

ይሄ ግፍ መጨረሻው የቱ ጋር እና መቼ ይሆን?

@EliasMeseret