Get Mystery Box with random crypto!

በቦረና ለተጎጂዎች የሚቀርበው ድጋፍ በቂ ባለመሆኑ ተጨማሪ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ On Feb | ትርጉም አለው

በቦረና ለተጎጂዎች የሚቀርበው ድጋፍ በቂ ባለመሆኑ ተጨማሪ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ On Feb 23, 2023 26 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን ለተጎጂዎች የሚቀርበው ድጋፍ በቂ ባለመሆኑ ተጨማሪ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን የተከሰተው ድርቅ በሰው እና እንስሳት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያስከተለ ነው፡፡ የዞኑ አስተዳደር በበኩሉ ከ 3ነጥብ…