Get Mystery Box with random crypto!

ፒያሳ አካባቢ ከሚገኝ አንድ ወርቅ ቤት በግሩኘ ሆነው ገዢ መስለው በመግባት ከአንድ ምስኪን የሽያጭ | ትርጉም አለው

ፒያሳ አካባቢ ከሚገኝ አንድ ወርቅ ቤት በግሩኘ ሆነው ገዢ መስለው በመግባት ከአንድ ምስኪን የሽያጭ ሰራተኛ ላይ ወርቅ ዘርፈው የተሰወሩ ናቸው የምታውቋቸው ወይም ያያቹኋቸው ካላችሁ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ጠቁሙን እያሉዋችሁ ነው ተበዳዬች ሼርም እያደረግንም እንተባበራቸው
0961497770