Get Mystery Box with random crypto!

#መቀሌ! ትግራይ ቴሌቪዥን የድሮን ጥቃት መፈጸሙን አረጋግጧል። ዛሬ ከማለዳው 11፡00 አካባቢ በ | TIKVAH ETHIOPIA

#መቀሌ!

ትግራይ ቴሌቪዥን የድሮን ጥቃት መፈጸሙን አረጋግጧል። ዛሬ ከማለዳው 11፡00 አካባቢ በመቀሌ ከተማ በሰው አልባ አውሮፕላኖች ጥቃት ተፈጽሟል። በጥቃቱ ህወሃት የሚገለገልባቸው የመሳሪያ ዲፖዎች ከጥቅም ውጪ ሆነዋል።

@tikvahethiopianss