Get Mystery Box with random crypto!

በ18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጀመሪያ ቀን ማጣሪያ ውድድሮች ሁሉም ተሳታፊ ኢትዮጵያዊ | TIKVAH-ስፖርት ተመራጭ

በ18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጀመሪያ ቀን ማጣሪያ ውድድሮች ሁሉም ተሳታፊ ኢትዮጵያዊያን ለቀጣይ ዙር አለፉ

በኦሬገኑ 18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጀመሪያ ቀን ማጣሪያ ውድድሮች ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ተሳታፊዎች አመርቂ ውጤት በማስመዝገብ ለቀጣይ ዙር አልፈዋል

አትሌቶቹ ወደቀጣይ ዙር ያለፉባቸው ዘርፎች በወንዶች በ3 ሜትር መሠናል እና በሴቶች የ1500 ሜትር ውድድሮች የተሳፉ 6ቱ አትሌቶች ናቸው።

በዚሁ መሰረት
በ3ሺ መሠናክል ወንዶች

ጌትነት ዋለ 8:17.49
ለሜቻ ግርማ 8:19.64
ኃ/ማርያም አማረ 8:18.34

በ1,500 ሜትር ሴቶች
ሂሩት መሸሻ 4:07.05
ፍሬወይኒ ኃይሉ 4:04.85
ጉዳፍ ፀጋይ 4:02.68 በማስመዝገብ ለቀጣይ ዙር አልፈዋል፡፡

@TIKVAH_Sport123