Get Mystery Box with random crypto!

በስሜት መብለጥ! (Emotional Intelligence) ሰዎች መልካም አድርገህላቸው ምላሻቸው ተ | SUCCESS MIND

በስሜት መብለጥ! (Emotional Intelligence)

ሰዎች መልካም አድርገህላቸው ምላሻቸው ተቃራኒ ቢሆን አትዘን፤ ምክንያቱም ማንም የሌለውን አይሰጥም! አንተ ክፉ ሆነህ አይደለም እንደዛ የሆኑብህ፤ ውስጣቸው ያለው የበታችነት ስሜት ነው የሚጫወትባቸው።

ጎዶሎነት ስለሚሰማቸው ስላንተ ጎዶሎነት ያወራሉ፤ ውስጣቸው ስለሚወቅሳቸው አንተን ይወቅሱሀል፤ እንደዚህ አይነት ሰዎች በዙሪያችን ሞልተዋል፤ አንተ ታላቅ ስለሆንክ አትዘንባቸው! እንደውም እዘንላቸው!

ልዩ ቀን ተመኘንላችሁ