Get Mystery Box with random crypto!

Be Curious

የቴሌግራም ቻናል አርማ the_secret_to_success — Be Curious B
የቴሌግራም ቻናል አርማ the_secret_to_success — Be Curious
የሰርጥ አድራሻ: @the_secret_to_success
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-12-17 16:25:12
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል

የነገው አስደማሚ ፕሮግራም
በህይወትዎ የማይረሱት ታሪካዊ ቀን፣
ትልቁ ጥያቄዎ የሚፈታበት፣
የአስተሳሰብ ጥርመሳ የሚፈጥሩበት ቢሆንስ?
አለማወቅዎን የሚያውቁበት ቢሆንስ?
ማን ያውቃል?
ከመገመት ነፃ የወጣ ህይወት ደስ ይላል።
ነገ ለድል እንገናኝ።
(ዋሳማር ሆቴል-- ቦሌ ጃፓን)

#ባለድሎች
Unity Is Power!



@the_secret_to_success
20 viewsLordina, 13:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 18:18:12
የዛሬ ስንቅ "በጎበጠ ሃሳብ የተቃና ውጤት የለም"
ከሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ
@the_secret_to_success
23 viewsLordina, 15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-01 15:42:22 #3
በሚስጥረ አደራው

@Spy_girll
@the_secret_to_success
48 viewsLordina, 12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-01 15:42:11 #2
በሚስጥረ አደራው

@Spy_girll
@the_secret_to_success
49 viewsLordina, 12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-01 15:42:04 #1
በሚስጥረ አደራው
@Spy_girll
@the_secret_to_success
42 viewsLordina, 12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-01 15:41:56 ለምንድን ነው የምኖረው ብለህ የምትጨነቅ ከሆነ ይህ በእጅጉ ይጠቅመሀል።
41 viewsLordina, 12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-01 12:46:55 የቀጠለ .....

ትኩረትህ ውጤትህ ይሆናል!

Contact me

@Spy_girll
@the_secret_to_success
42 viewsLordina, 09:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-01 12:46:55

ባለህ ጀምር
No One Can Do Your Push-up
የዘራሀውንም ታጭዳለህ


@Spy_girll
@the_secret_to_Success
@the_secret_to_success
41 viewsLordina, 09:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-01 12:46:26
37 viewsLordina, 09:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-01 12:40:31
አንዲት ጥርጊያ መንገድ #መነቃቂያ

ከሰፊው ሜዳ ላይ ፣ አንዲት ጥርጊያ መንገድ ጎልታ ትታያለች
ይህቺ ጥርጊያ መንገድ ፣ እሩቅ ታደርሳለች
አንድ ብቻ ሆና ፣ መንገደኛ በዝቶ
ሰው ማቆምያ ሆነች ፣ ማሳለፉዋ ቀርቶ
ያገር መንገደኛ ፣ ሜዳው ላይ ዋለለ
ሜዳው ሁሉ መንገድ መሆን እየቻለ


የተጨናነቀው መንገድ ብዙዎች የሚጓዙበት ነው፤ ብዙዎች ተጓዙበት ማለት ግን፤ ትክክለኛውና ብቸኛው ጎዳና ነው ማለት አይደለም። የሚያሳዝነው ግን፤ በብዙ ነገሮች ላይ ሲወርድ ሲዋረድ የሚመጣ መንገድ አለ፤ ያንን መንገድ በወረፋ እየተገፋፋን እንጓዘዋለን፤ ምናልባት አንድ እርምጃ ወደ ጎን ብናይ እኮ ሌላ ያልተነካ ነጻ መንገድ ይኖራል፤ ባይኖርም እንኳን መቀየስ ይቻላል። “The road not taken” በተሰኘው ግጥም ላይ ደስ የሚል መቋጫ አለ “I took the road less travled by and that makes all the difference” ይላል። ለውጥ ያመጡ ሰዎች በሙሉ የራሳቸውን መንገድ መቀየስ የቻሉ ናቸው።ዱካ ያላረፈበት ጎዳና ሲግጥመን መድረሻ የለውም ወይም አይኬድበትም ማለት አይደለም፤ ሌሎች እስከዛሬ አልሄዱበትም ማለት እንጂ። በልብህ ውስጥ ያለውን ህልም ሌሎች እስካሁን እውን አላደረጉትም ማለት፤ እውን አይሆንም ማለት አይደለም፤ መንገዱን ገና ማንም ስላሌደበት ብቻ ነው ጭር ብሎ የሚያስፈራው.....እናም በእመንት ጀምረው አስበኸው ከማታውቀው ቦታ ሊያደርስህ ይችላል
37 viewsLordina, 09:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ