Get Mystery Box with random crypto!

ዶፍ ሲዎርድብን ሲከርም መከራ ሲቀራመተን ዘመም አልን እንጂጊዜ እስኪያልፍ ከመቅደም መ | The Motivator

ዶፍ ሲዎርድብን ሲከርም መከራ ሲቀራመተን
ዘመም አልን እንጂጊዜ እስኪያልፍ
ከመቅደም መች ተለይተን
ጎጇችን ጣራዋ ቢያፈስ ፊቱን ቢነሳን ዘመን
ሐበሻ ድብቅ ሃይል አለን በፍጥረት የማይተመን
( ወደፊት)
ተናነቀኝ እንባ
እንኳን ደስ አለንንንንንንንን!!!
ኢትዮጵያዊያን

@the_motivators
@the_motivators