Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ ጦቢያዬ..ዳግም ዮጵ ስትለብስ እለተሰንበት በዕለተ ሰንበት ዋዜማ በዓለም አደባባይ ስትነግ | The Motivator

ኢትዮጵያ ጦቢያዬ..ዳግም ዮጵ ስትለብስ እለተሰንበት በዕለተ ሰንበት ዋዜማ በዓለም አደባባይ ስትነግስ..አረንጓዴ ፣ቢጫ ቀይ ቀለማት ከሰማይ ላይ በተላከ ታላቅ ብዕር ሁሌም እንዲፃፍ ትዕዛዝ የተሰጠ ይመስል..ምንግዜም በሙሉ ልብ እሷን ይዘው እሷን ወክለው ሲቀርቡ በዓለም መድረክ ላይ ከፍ ብሎ ስሟ ይፃፋል ይውለበለባልም!!! መተባበር አንደንት የታየበት ታላቅ ፍልሚያ በኢትዮጵያ አሸናፊነት ተጠናቋል!! አንድነት የማይቻለውን ያደርጋል!!..ድህነት እጅጉን በሚደቁሳት ሀገሬ አንድነት ላጠችው ታላቂቷ ሀገሬ ወርቅን ለማግኘት በሚደረገው ጥረት በተደረገው አልሸነፍ ባይነት በልጆቿ ጥረት፣መተባበር አንድነት ወርቁን አግኝታለች!!

#አንድነትን ይስጠን!!

"የመጪው ዘመን ፊት ናት መሪ ዛሬ ዓለም ቢላት ኋላ ቀሪ.."

እንኳን ደስ አለን በድጋሚ


ዮጵ ማለት "ቢጫ ወርቅ"ወይም"እንቁ"ማለት ነው

@the_motivators
@the_motivators