Get Mystery Box with random crypto!

ሚሥጢሩ(The Secret)

የቴሌግራም ቻናል አርማ the_law_of_attraction1 — ሚሥጢሩ(The Secret)
የቴሌግራም ቻናል አርማ the_law_of_attraction1 — ሚሥጢሩ(The Secret)
የሰርጥ አድራሻ: @the_law_of_attraction1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 482
የሰርጥ መግለጫ

የዚህ ቻናል አላማ በመልካም አስተሳሰባቸው ራዕያቸውን፣ሕልማቸውን እንዴት ማወቅ እንደሚችሉ እንዲሁም የአእምሮኣችንን ሚስጢራዊ ክፍል የምናውቅበት እና የስኬታማ ሰዎችን የራዕይ ጉዞዋቸውን እናቀርባለን።የማማከር እና የማሰልጠን አገሎግሎትም በ @Abresh129 ( 0961252565 ) ላይ በኦድዮ፣በቪዲዮ እንዲሁም በጽሑፍ ይቀርባሉ።

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-31 07:45:42 ስልጠናዎቹ በአካል፣ በኦንላይንና በሲዲ ይሰጣሉ።
238 views04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-31 07:44:03
ታላቅ የምስራች፣ ለታላቁ ኃይል ቤተሰቦች

የአዕምሮ ምግቦች (ስልጠናዎች) 4 ቀናት ብቻ ቀረ። ዕድሉን እየተጠቀማችሁ ያላችሁ የታላቁ ኃይል ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ።

አዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ሐዋሳ፣ ባህርዳር፣ ጅጅጋ፣ ድሬደዋ፣ ወለንጪቲ፣ ጎንደር፣ ቢሾፍቱ፣ ዲላ፣ ወልቂጤ፣ ጅማ፣ ሐሮማያ፣ ዱባይ፣ ጆርዳን፣ ሆላንድ እስካሁን ንቁ ተሳትፏችሁ እንደቀጠለ ነው። ለመሰልጠንና አቅጣጫ ያለው ሕይወት ለመኖር በመወሰናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ።

ስለ ስልጠናዎቹ በቂ መረጃዎችን ለማግኘት

@Abresh129 / 0961252565ላይ #ለመሰልጠን_ዝግጁ ነኝ ብላችሁ ላኩልኝ።
መደወልም ትችላላችሁ።
251 viewsedited  04:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 22:10:18 ውድ ሚስጢሩ ቤተሰቦች ራሱን በስልጠናዎች ማሳደግ የሚፈልግ ሰው ብቻ ይሄንን ዕድል ይጠቀምበት።

ሙሉ የስልጠና መረጃዎችንና ለ5 ቀን ከግንቦት 23-27 ድረስ ያለውን ቅናሽ ምን ይመስላል የሚለውን በውስጥ መስመር ሼር አደርጋችኋለሁ።

በሃገር ውስጥም ከሃገር ውጪም ያላችሁ፡ ራሳችሁን ለማሰልጠን የቆረጣችሁ

@Abresh129
09252565 ላይ
ፍላጎት አለኝ ብላችሁ ላኩልኝ። መደወልም ትችላላችሁ
233 views19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-08 19:02:20
የነገው ጉጉት!

አንድ ሰው እንደዚህ አለ፣ “የእኔ ጉጉት በወደፊቱ ላይ ነው፤ ምክንያቱም የቀረውን ዘመኔን የማሳልፈው አዚያ ስለሆነ”፡፡
በትናንትናው ሕይወት ከመኖር ይልቅ ካሳለፍነው ነገር ተምሮ ማለፍ የተሻለ ነው፡፡ ከትናንቱ ከመማር ይልቅ በዚያ ላይ መኖር ኋላ ቀር ያደርጋል፡፡

በዛሬው ሕይወት ከመማረር ይልቅ በደስተኛነት መኖር የተመረጠ ነው፡፡ በዛሬ ሕይወት ደስተኛ ከመሆን ይልቅ ማማረር ተስፋ ቢስ ያደርጋል፡፡

በነገው ላይ መጓጓት ማለት ራእይንና ሕልምን መለየት፣ ወደዚያ የሚወስደንን እቅድ ማውጣት፣ ሁሉንም ነገር ከዓላማ አንጻር በመቃኘት መኖርና በየቀኑ ወደዚያ አቅጣጫ መንቀሳቀስ ማለት ማለት፡፡

ከትናንት ተማሩና እደጉ!!! ዛሬን በመኖር ተደሰቱ! በእቅድና በታላቅ ጉጉት ደግሞ ወደ ነገው ተንቀሳቀሱ!

መልካም ምሽት ይሁንላችሁ
@Abresh129
@the_law_of_attraction1
403 viewsedited  16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ