Get Mystery Box with random crypto!

Awtar

የቴሌግራም ቻናል አርማ tg_themes_tg — Awtar A
የቴሌግራም ቻናል አርማ tg_themes_tg — Awtar
የሰርጥ አድራሻ: @tg_themes_tg
ምድቦች: ቴሌግራም
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 31.20K
የሰርጥ መግለጫ

አውታር ፥ የኔ ምርጫ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሙዚቃ መሸጫ የስልክ መተግበሪያ። የሚወዷቸውን ሙዚቃዎች፣ በነጠላ ዜማ እና በአልበም ገዝተው በማውረድ ይዝናኑ!
ለማንኛውም አስተያየት
251977373737 ወይም 6294

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-10-07 09:35:40
Baga Ayyaana Irreechaan Nagaan Sin Gahe!!!

Ayyaani Irreechaa bara 2016 kan gamachuufi kan nageenyaa maatifi hiriyoota keessan wajjin akka isiinif ta'uu haawinna.
Awitaar malttii miidiyaa!!!

እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳቹ!!!

ከቤተሰብ ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሆነው ሰላም እና ደስታ የሞላበት የኢሬቻ በዓል እንዲያሳልፉ
አውታር ይመኛል!!!!
6.1K views06:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-05 15:43:26
የወንድማችን የሙዚቃው ሊቅ የአርቲስት ኤልያስ መልካ ዕልፈት 4ተኛ ዓመት

ታህሳስ 1970 - መስከረም 2012

ነፍስ ይማር
5.2K views12:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-27 14:20:47
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኴን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን!!!

ከቤተሰብ ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሆነው ሰላም እና ደስታ የሞላበት የመስቀል በዓል እንዲያሳልፉ አውታር ይመኛል!!!!

መልካም ዓመት በዓል!!!
5.4K views11:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-11 17:26:13
በመላው ዓለም ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ!!

መጪው አዲስ ዓመት ቸር ወሬ የምንሰማበት፣ በአገራችን ሰላም የሚወርድበት፣ የደስታና የብልፅግና ያድርግልን!

መልካም ዓመት በዓል!
5.6K views14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-14 19:05:28
አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ
    ተለቀቀ

የ ኃይሌ ሩት 'ውቤ'  የተሰኘው አዲስ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ተለቀቀ!!

ሊንኩን በመጫን የሙዚቃ ቪድዮውን ይመልከቱ!!!




በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ!
https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic

#Haile_Roots #Wube #Awtar_Tv #New_Music_Video #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Out_Now
1.5K views16:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-12 09:51:49
አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ
    አርብ ማታ

የ ኃይሌ ሩት 'ውቤ' የተሰኘው አዲስ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ አርብ ይለቀቃል!!

በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ!
https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic

#Haile_Roots #Wube #New_Music_Video #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Friday
1.7K views06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-10 21:54:31
አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ
    በቅርብ ቀን

የተወዳጁ ኃይሌ ሩት 'ውቤ' የተሰኘው አዲስ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ በቅርብ ቀን ይጠብቁ!!

በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ!
https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic

#Haile_Roots #Wube #New_Music_Video #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries
2.0K views18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-27 16:30:35
ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል አድሃ(አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
ከወዳጅ ዘመድ ጋር መልካም ዓመት በዓል!!
1.3K views13:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 14:09:11
የተወዳጇን እና አንጋፋዋን ዘማሪት ሂሩት በቀለ ድንገተኛ ዕልፈት በመስማታችን በጣም አዝነናል!

አውታር ለቤተሰቦቿ፣ ወዳጅ ዘመድ እና  አድናቂዎቿ መፅናናትን ከልብ ይመኛል።

ነፍስ ይማር!!!
860 views11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 18:17:19
የተወዳጁን እና አንጋፋው  ዳዊት ፍሬው ድንገተኛ ዕልፈት በመስማታችን በጣም አዝነናል!


አውታር ለቤተሰቦቿ፣ ወዳጅ ዘመድ እና  አድናቂ

ነፍስ ይማር!!!
1.5K views15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ