Get Mystery Box with random crypto!

#አላህን ፈሪዋ ሴት ታሪክ ታሪኩ በበኒ እስራኤል ዘመን የነበረች የአንድ ሰው ሚስት ታሪክ ነው የ | አስ–ሱናህ

#አላህን ፈሪዋ ሴት ታሪክ ታሪኩ በበኒ እስራኤል ዘመን የነበረች የአንድ ሰው ሚስት ታሪክ ነው የዚህች ሴት ባሏ ወደ ሀጅ ለመሄድ አሰበና የሚወዳት ባለቤቱ ብቻዋን ስለነበረች አይዞሽ እንዲላትና ችግር እንዳይደርስባት በቅርብ የነበረውን ወንድሙን አደራ በማለት ይሄዳል ከቀናት በኋላ አጅነብይ ነበርና ሰይጣን በዚያም በዚህም ብሎ ያልሆነ ነገር እንዲጠይቃት ይወሰውሰዋል ። እሱም ስሜቱንና የሰይጣኑን ጉትጎታ…