Get Mystery Box with random crypto!

በወር አበባ ወቅት መከልከል የሚገባው ከምን ከምንድን ነው? #ሴቶች ደመ ፅጌን በሚያዩበት ወቅት | ተዋህዶ አንዲት ናት😍

በወር አበባ ወቅት መከልከል የሚገባው ከምን ከምንድን ነው?

#ሴቶች ደመ ፅጌን በሚያዩበት ወቅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አራት ዋና ዋና ነገሮች እንዳይፈጸሙ በመንፈሳዊ ሕግ ተከልክለዋል፡፡

#እነሱም


1). ከሩካቤ

2). ከመጠመቅ

3). ከመቁረብና

4). ቤተ መቅደስ ከመግባት ይከለከላሉ

➊ . ከሩካቤ

የወር አበባን የምታይ ሴት ባለ ትዳር ከሆነች በደሟ ወቅት ምንም እንኳን ባሏ ቢሆንም ሩካቤ መፈጸም በመንፈሳዊ ሕግ አይፈቀድላትም፡፡

የሕክምና ባለሙያዎችም ቢሆኑ በደም ወራት የሚደረግ ሩካቤ በአብዛኛው ለአባላዘር፣ ለልዩ ልዩ በሽታዎችና እንድሁም ለልክፋት (ለኢንፌክሽን) በቀላሉ ለመጋለጥ ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር ይናገራሉ፡፡

በመንፈሳዊው አስተምህሮ ስንመለከተው ደግሞ የሰው ልጅ ዘር ክቡር ነው፡፡ #ስለዚህ ሴት ልጅ በትክት (በወር አበባ) ላይ እያለች ሩካቤን መፈጸም ክቡር ዘርን እዳሪ ከሆነ ደም ጋር ማዋሐድ ነውና ከባድ ኃጢያት ሆኖ ይቆጠራል፡፡


➋ . #ከመጠመቅ

ይቀጥላል

@tewahdo01