Get Mystery Box with random crypto!

#ባለ ሁለት ተካፋች የልብስ ቁም ሳጥን ቀለል ያለ ከቦታ ወደ ቦታ ለማንቀሳቀስ የማያስቸግር | ጥሩ ዕቃ

#ባለ ሁለት ተካፋች የልብስ ቁም ሳጥን
ቀለል ያለ
ከቦታ ወደ ቦታ ለማንቀሳቀስ የማያስቸግር ተሰካኪዎቹ ብረት የሆኑ
ቁመት 175ሳ.ሜ
የጎን ስፋት 105 ሳ.ሜ
ወደ ዉሰጥ 45 ሳ.ሜ
ልብሱ ሸራ ሲሆን
በሩ በ ዚፕ የሚዘጋ
ፍሬሙ የብረት ቱቦዎች ሲሆኑ መገጣጠሚያው ካርቦኔትድ የሆነ ጠንካራ ፕላስቲክ ነው መደቡ ሸራ ፕላስቲክ የሆነ
2600ብር
AA Free delivery
0911855050
0936802766