የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
968
የሰርጥ መግለጫ
FOR ANY COMMENT & CROSS
👇👇👇👇
@Temu111
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
2
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2021-03-25 21:00:20
የፈሩት ይደርሳል ሲሉ ስምቼ ሀብታም መሆን ፈራሁ
2.4K views18:00
2021-03-25 20:56:56
የእናቴን ጥንካሬ ብነግራችሁ ጠቅላይ ሚኒስተር ካልሆነች ብላችሁ ታስቸግሩኝ ነበር
2.1K views17:56
2021-03-25 20:56:45
ፎቶ ተነስተህ #Delete የምታደርገው ነው ያንተ ትክክለኛ መልክ
100% Real
2.0K views17:56
2021-03-25 20:55:58
አብይ ዝናብ አዝንበናል ሲል...
#People:- እስቲ በነካ እጅህ የፀሀይዋን Brightness ቀንስልን
1.9K views17:55
2021-03-25 20:55:12
ቀጫጫ ሰዎች እባካችሁ ፑል ቤት አትግቡ
ይኸው አንዱ ከጎኔ ተቀምጦ ስቲክ መስሎኝ አነሳሁት
1.7K views17:55
2021-03-25 20:54:48
#ፈረንጅ_ቆንጆ_ህፃን_ሲያዩ፦ ዋው ልጁ እንዴት
ያምራል
#ሀበሻ_ppl፦ አስበኀዋል ይሄ ሲያድግ የሚፈጀውን ቺክ
1.5K views17:54
2021-03-17 13:52:26
#የሴቶች እና #የወንዶች ሚሴጅ ሲከፈት °°°
°°°°°°
Reposted°°°°°°
⇨#የሴቶች_ሚሴጅ
1. አፈቅርሻለው (ሚኪ)
2. ሻይ ቡና ማለት እንችላለን? (ቴዲ)
3. ከሌላ ወንድ ጋር ሳይሽ ቀናለው (ቦይ ፍሬንድ ከቤ)
4. ቆንጆ ጉዞአችንን እንዳትረሺው (ማናጀር)
5. ላንቺ የማልሆነው የለም ገዛልሻለው (ከድሮ ነጋዴው)
6. ካርዱን ሞላሺው የኔ ፍቅር (አስመላሽ ባለ ሱቅ)
⇨#የወንዶች_ሚሴጅ
1. ሁለተኛ እንዳደውልልኝ ከባሌ ጋር ልታጣላኝ ነው? (ሄዋን)
2. አግብቻለሁ አልኩህ አደል አትጨቅጭቀኝ (ሃኒ)
3. ብሬን ክፈለኝ (ሸምሱ ባለሱቅ)
4. ካርድ ቶሎ ሙላልኝ ( ቤቲ)
5. አንተ ያ ነገር እኮ እስካሁን አልመጣም... ሁለት ወር ሊሆነው ነውኮ (ሳባ)
▒▓⇨→
Ladies ▒▓⇨→
Boys ═════════════════════
1.8K views10:52
2021-03-17 13:52:13
በህልሜ ብዙ ሰዎች በአውራ ጣታቸው ሲመቱኝ አየሁ ፍቺው ምንድነው ስለው...
"#ላይክ_ሊበዛ_ነው_አለኝ "
1.5K views10:52
2021-03-15 15:25:18
ድንግልና የትዳር ስጦታ ነበር ይሄ ትውልድ የልደት ስጦታ አደረገው እንጂ
1.5K views12:25
2021-03-15 15:25:02
ሴቶችዬ ጠንካራ ሁኑ ሽንኩርት እንጂ ወንድ ልጅ እንዳያስለቅሳቹ።
1.5K views12:25