የ2014 የ12ኛ ክፍል ፈተና ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 11 ቀን 2015 ይካሄዳል። ከ984,000 በላይ ተማሪዎች ይፈተናሉ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ቁጥር 622,739 ስሆኑ በ 1ኛ ዙር ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 3 ይፈተናሉ። የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ቁጥር 361,279 ሲሆኑ በሁለተኛው ዙር ከጥቅምት 8 እስከ 11ይፈተናሉ። የፈተናው ቦታ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ስሆን ፈታኞች ደግሞ የዩኒቨርሲቲ መምህራን ናቸው። @Temihert @Temihert 364 viewsB£k, 15:53