#tutor የ 12 ክፍል ፈተና ከመስከረም 20 በኋላ እንደሚሰጥ ይታወቃል ። ከ 9-12 ክፍል ሙሉ ቻፕተር ያጠቃልላል ። ከእኛም የተማሪዎችን ጭንቀት ለመቀነስ < maths&physics > በ 50 ብር ከ9-12ኛ ክፍል ያለውን እንድሁም ድሮ 10 ኛ ከፍል ሲሰጠ የነበረውን አና ኢንተራንስ ጥያቄዎችን ይሠራል ። በየቀኑ ጠቃሚ ይለቀቃሉ። አምና ከፍተኛ ዉጤት ባመጡ ተማሪዎች የአጠናና ዘዴ ፣ የገዜ አጠቃቀም ፣ የምርጫ ጥያቄዎች መስሪያ መንገድ ሚሰጥ ይሆናል ። ሁሉንም < subject > ደሞ በ 100 ብር ማግኘት ይቻላል። ከተፈታኝ ውጪ ላላቸው ለ9 እና ለ 10, 50ብር ለ11 አና ለ 12 80 ብር ማሳሰቢያ ኦንላይን ትምህርት ከ ጾታዊ ትንኮሳ ነጻ ነው ቶሎ ተመዝገቡ https://t.me/Iwellej 620 viewsB£k, 11:18