Get Mystery Box with random crypto!

Temarilink

የቴሌግራም ቻናል አርማ temarilink — Temarilink T
የቴሌግራም ቻናል አርማ temarilink — Temarilink
የሰርጥ አድራሻ: @temarilink
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12
የሰርጥ መግለጫ

በኢትዮጵያ ያሉ የትምህርት ተቋማትን፣ ተማሪዎችን፣ መምህራንንና ባለሙያዎችን ባንድ ቦታ የሚያገኙበት-Chat, profile,friend,follow,post,like,comment,videos,Study materials,jobs,forums.
https://TemariLink.com
advertainment - for advert

0936290305

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 30

2022-05-07 07:28:02
ድሬዳዋ ዪኒቨርሲቲ
5.3K viewsTL, 04:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 07:24:56
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ
4.6K viewsTL, 04:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-06 07:46:01
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ዛሬ ሚያዚያ 27/2014ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ዶ/ር ዋሴ ሞላ፣ ዶ/ር ካሳሁን ዓለሙ እና ዶ/ር ሰሎሞን መኮንን ወደ ሙሉ ኘሮፌሰርነት እንዲያድጉ አጽድቋል።

ቦርዱ የሶስቱን ምሁራን መረጃ መርምሮ ዕድገቱ

እንደሚገባቸው አረጋግጧል። በመሆኑም በመማር ማስተማር፣ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምሁራኑ ያበረከቱት አስተዋጽኦ የደረጃ ዕድገቱን ማገኘት አስችሏቸዋል።

@temarilink
https://temarilink.com
4.5K viewsTL, 04:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-05 17:48:26
የ2014 ዓ.ም 1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች «የሠላም አምባሳደር» ወደ ሆነው ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ እየገቡ ነው።

በትምህርት ሚኒስቴር በተደረገ ድልድል መሠረት በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ የተመደቡ የ 1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በዛሬው እለት «የሠላም አምባሳደር» ወደ ሆነው ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ እየገቡ ነው።

በቅበላ ሂደት ውስጥ የዩኒቨርሲቲው የሠላምና ልማት አማካሪ ምክር ቤት አባላት፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የተማሪዎች ሕብረት አባላት እና የተቋሙ ሰራተኞች ተሳትፈዋል

ዩኒቨርሲቲው ከሚያዚያ 27 እስከ 28/2014 ዓ.ም ባሉት ሁለት ተከታታይ ቀናት ዩኒቨርሲቲው 5,ዐ00 1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን እንደሚቀበል ታውቋል።

ውድ ተማሪዎቻችን ተወዳዳሪ፣ አረንጓዴ፣ ጽዱ፣ ሠላማዊ እና ሕብረ ብሔራዊ ወደ ሆነው ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ እንኳን በሠላም መጣችሁ!!

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደደር!!

@temarilink
https://temarilink.com
4.9K viewsTL, edited  14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-05 11:50:34
ጅማ ዩኒቨርስቲ
4.7K viewsTemarilink- support, 08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 13:31:32
የጥሪ ማስታወቂያ

በ 2014 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ 1ኛ ዓመት አዲስ ተማሪዎች

በሙሉ፦ በቅድሚያ በሃገራችን ከሚገኙ

አጠቃላይ( comprehensive) ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ወደሆነው የሰላም፣ የፍቅር፣ የመቻቻልና የአብሮነት ተመሳሌት ወደሆነው መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን

የምዝገባ ቀን ግንቦት 10 እና 11/2014 ዓ. ም መሆኑን እየገለጽን

1ኛ. በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የተመደባቸሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቦታ በቱሉ አዉሊያ ካምፓስ (በዋናዉ ግቢ) ሲሆን 2ኛ. በሶሻል ሳይንስ ዘርፍ የተመደባችሁ ተማሪዎች በመካነሰላም ካምፓስ መሆኑን እየገለጽን፤

" አዲስ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ ከ 8ኛ_ 12ኛ ክፍል

ያለዉን የትምህርት ማስረጃ ዋናዉንና ፎቶ ኮፒ ፣ ፎቶ ግራፍ ( 3X4) ብዛት 8፣ ብርድ ልብስ፣አንሶላና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባቸኋል።

ማሳሰቢያ

" ዩኒቨርሲቲው ከምዝገባ ቀናት ዉጭ ቀድመው ወይም ዘግይተው ለሚመጡ ተማሪዎች አገልግሎት የማይሰጥ መሆኑን እናሳዉቃለን

" በዋናው ግቢ በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የተመደባችሁ ተማሪዎች አካባቢው ቀዝቃዛ ስለሆነ ለብርድ የሚሆኑ አልባሳትን ይዛችሁ እንደትመጡ ይመከራል፡

በ 2013 ዓ.ም 1ኛ ሰሚስተር ተመዝግባችሁ በግል ችግር ምክንያት ዊዝድራዋል ሞልታችሁ የሄዳችሁ ተማሪዎች በተጠቀሰው ቀን ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን።

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
4.7K viewsTL, edited  10:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 13:29:01
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ

@temarilink
https://temarilink.com
4.2K viewsTL, edited  10:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 12:34:46 5. VIP 4
* ይህ ደረጃ አባሉ 10,000 ብር ከፍሎ የሚሰጠው ደረጃ ነው።
* በቀን ክሊክ የሚያደርጋቸው 17 ስራዎችን ነው።
* ለአንዱ ስራ 18 ብር ይከፈለዋል።
* በቀን 306 ብር, በወር 9,180 ብር ያገኛል።
* ከአንድ ጊዜ በላይ ብር ማውጣት ይችላል።

6. VIP 5
* ይህ ደረጃ አባሉ 30,000 ብር ከፍሎ የሚሰጠው ደረጃ ነው።
* በቀን ክሊክ የሚያደርጋቸው 38 ስራዎችን ነው።
* ለአንዱ ስራ 25 ብር ይከፈለዋል።
* በቀን 905 ብር, በወር 28,500 ብር ያገኛል።
* ከአንድ ጊዜ በላይ ብር ማውጣት ይችላል።

ከዚህ በተጨማሪ ሁሉም ፖኬጆች የ ሪፈራል (Invitation ) አዋርድ አላቸው ይሄም እስከ ሶስት ደረጃ ይሄዳል።

ባሁኑ ሰአት ቢዝነሱ ገና ሀገር ውስጥ በመታወቅ ላይ ያለ በመሆኑ ብዙዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ህይወታቸውን የሚቀይር ገቢ እያገኙበት ይገኛሉ

ከታች ባለው ሊንክ ገብተው መጀመር ይችላሉ
https://www.fias777.com/#/pages/register?invite_code=0rneNZDJ&t=1650697561712

➲ ስልክቁጥር ሲያስገቡ ከ 9 ይጀምሩ
➲ Verification Code ሚለው ላይከጉን ቦክሱ ውስጥ ያለውን ፅሁፍ ያስገቡ

ስለስራው የበለጠ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ

➲ 0975361399
➲ fias.worldbusiness.work
➲ https://t.me/fiaseth - join

በነዚህ የፈለጉትን መረጃ ማግኘት ይችላሉ

Remember
➲ ያለምንም ክፍያ መጀመር ይቻላል
➲ paid marketer ለመሆን በ 1000 ብር መጀመር ይቻላል
➲ በአሁኑ ሰአት 2 ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በመቶ ሺዎች እያገኙ ያሉ ሰዎች አሉ

Dont miss the opportunity !
2.4K viewsTemarilink- support, 09:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 12:34:46
ብዙዎች ባሁኑ ሰአት በስልካቸው ብቻ በሺዎች ብሎም መቶሺዎችን እያገኙበት ያለ ስራ

FIAS

በሀገራችን በቅርቡ የገባ እና በኮሚሽን የሚሰራ የማስታወቂያ ድርጅት ነው።
* ከተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ኔትዎርኮች ጋር ይሰራል።

በቀን ውስጥ የተለያዩ ስራዎችን ለተመዘገቡ አባላቶቹ ይሰጣል። ስራዎቹ እጅግ በጣም ቀላል ናቸው። ክሊክ ማድረግ ብቻ ነው። በዛ ቢባል 5 ዲቂቃ ቢወስዱ ነው። አንድ አባል የሚሰጠው የስራ ብዛትና የሚያገኘው ብር እንደ ደረጃው ይለያያል። ደረጃዎቹ VIP-0, VIP-1, VIP-2, VIP-3, VIP-4, & VIP-5 ናቸው።

1. VIP 0
* አንድ አባል ገና እንደተመዘገበ የሚሰጠው ደረጃ ነው።
* በቀን ክሊክ የሚያደርጋቸው 3 ስራዎችን ብቻ ነው።
* ለአንዱ ስራ 5 ብር ይከፈለዋል።
* በቀን 15.00, በወር 450.00, ይሰራል
* ብር ለማውጣት አፕግሬድ ያደርጋል።


2. VIP 1
* ይህ ደረጃ አባሉ 1,000 ብር ከፍሎ የሚሰጠው ደረጃ ነው።
* በቀን ክሊክ የሚያደርጋቸው 4 ስራዎችን ነው።
* ለአንዱ ስራ 6 ብር ይከፈለዋል።
* በቀን 24 ብር, በወር 724.00 ብር ያገኛል።
* ከአንድ ጊዜ በላይ ብር ማውጣት ይችላል።

3. VIP 2
* ይህ ደረጃ አባሉ 3,000 ብር ከፍሎ የሚሰጠው ደረጃ ነው።
* በቀን ክሊክ የሚያደርጋቸው 6 ስራዎችን ነው።
* ለአንዱ ስራ 16 ብር ይከፈለዋል።
* በቀን 84 ብር, በወር 2,520 ብር ያገኛል።
* ከአንድ ጊዜ በላይ ብር ማውጣት ይችላል።

4. VIP 3
* ይህ ደረጃ አባሉ 6,000 ብር ከፍሎ የሚሰጠው ደረጃ ነው።
* በቀን ክሊክ የሚያደርጋቸው 11 ስራዎችን ነው።
* ለአንዱ ስራ 16 ብር ይከፈለዋል።
* በቀን 176 ብር, በወር 5,280 ብር ያገኛል።
* ከአንድ ጊዜ በላይ ብር ማውጣት ይችላል።
2.1K viewsTemarilink- support, 09:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 07:55:28
የዲላ ዩኒቨርሲቲ ግብርና እና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ የግብርና አስተዳደር ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የግብርና ምርት ለማሳደግ እየሰራ መሆኑን ገለጸ

ዲ.ዩ፦ ሚያዝያ 19/2014 ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ) በዲላ ዩኒቨርሲቲ ግብርና እና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ የግብርና አስተዳደር ለማህበረሰቡ የሚያቀርበውን የግብርና ምርት ግብአት ለማሳደግ እየሰራ መሆኑን ገለፀ። በሀገሪቱ የከፍተኛ ትምህርት ምደባ መሰረት ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከአፕላይድ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ እንደመሆኑ በግብርናው መስክ የሚማሩ ተማሪዎች በንድፈ-ሃሳብ የተማሩትን ትምህርት በተግባር እንዲደግፉ ይጠበቃል።

የተግባር ትምህርቱን በተሻለ ትኩረት በመከወን የዩኒቨርሲቲውን ማህበረሰብ ለመደገፍ የግብርና አስተዳደሩ በእንስሳት ዘርፍ ሰፊ ስራ እየሰራ መሆኑን ኃላፊዎች ገልፀዋል፡ በኮሌጁ ስር የሚተዳደረው የግብርና አስተዳደር አሁን ላይ ዶሮ፣ በሬ፣ የወተት ላም፣ ፍየል እና በግ የማርባትና የመቀለብ ስራዎች እየሰራ መሆኑን የገለፁት የግብርና እና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ የግብርና አስተዳደር ኃላፊ አቶ ብርሃኑ አድማስ ናቸው።

@temarilink
https://temarilink.com
4.3K viewsTemarilink- support, edited  04:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ