Get Mystery Box with random crypto!

የሆድ ድርቀት የሕመሙ ምልክቶች፡- •የሆድ መነፋት •የምግብ ፍላጎት ማጣት •መጥፎ የአፍ ጠረን • | TeleDoc home based health care service

የሆድ ድርቀት

የሕመሙ ምልክቶች፡-
•የሆድ መነፋት
•የምግብ ፍላጎት ማጣት
•መጥፎ የአፍ ጠረን
•የራስ ምታት
•መጨናነቅ
•ብጉር
መንስኤ፡
•ፋይበር ያነስው የአመጋገብ ስርአት
•ውሀ አለመጠጣት
•ሰአቱን ያልጠበቀ የመፀዳጃ አጠቃቀም
•የሰውነት እንቅስቃሴ አለማድረግ

ድርቀትን በቤት ውስጥ እንዴት ማከም ይቻላል
1.የሎሚ ጁስን ጠዋት በባዶ ሆድ እና ማታ መጠጣት
2.ግማሽ የሻይ ማንኪያ ቁንዶበርበሬ ከ 1 ብርጭቆ የሞቀ ውሀ ጋር አደባልቆ
መጠጣት
3.ቁልቋል/በለስን ከ 1 ብርጭቆ ውሀና ከ 1 የሻይ ማንኪያ ማር ጋር በመደባለቅ
ማታ ማታ መጠጣት
4.ሁለት የሻይ ማንኪያ የጉሎ ዘይትን በባዶ ሆድ መጠጣት
5.ሁለት የሻይ ማንኪያ ማር በቀን 3 ጊዜ መውሠድ
6.የወይን ፍሬን መመገብ
7.ጎመን፣ሠላጣ እና ቆስጣን አዘውትሮ መመገብ
8.የሽንኮራ አገዳን መመገብ
9.ተልባን መመገብ
10.ዘቢብን መመገብ
11.በቀን ከ8-10ብርጭቆ ንፁህ ውሃ መጠጣት
12.የሰውነት እንቅስቃሴ ማድረግ
ለሌሎች አካፍሉት t.me/teledocc