Get Mystery Box with random crypto!

የዕለተ ኢድ አል-አድሃ (አረፋ) የበዓል ስጦታችን ቀጥሏል ! ከዋዜማው ጀምሮ የቴሌብር ተጠቃ | telebirr

የዕለተ ኢድ አል-አድሃ (አረፋ) የበዓል ስጦታችን ቀጥሏል !

ከዋዜማው ጀምሮ የቴሌብር ተጠቃሚዎችን እስከ 10ሺህ በሚደርስ በርካታ የኢ-ገንዘብ ስጦታዎች እንዲሁም በሞባይል ጥቅል እያንበሸበሽን ነው!

ከእርስዎ የሚጠበቀው በቴሌብር

ከ50 ብር ጀምሮ የግብይት ክፍያ ወይም
ከ50 ብር ጀምሮ አየር ሰዓት መግዛት አልያም
ከ1000 ጀምሮ ገንዘብ በመላላክ ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ ለዕድል ጨዋታው ብቁ መሆን ብቻ ነው!!!

ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ፤ ይጠቀሙ፤ ይሸለሙ!

ቴሌብር በመጠቀም ሕይወትዎን ቀለል እያደረጉ ተሸላሚ ይሁኑ!

መልካም ዕድል!

ኢድ ሙባረክ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #EidMubarak