Get Mystery Box with random crypto!

ኧረ የአረፋ ዋዜማ 40 % ስጦታ ገና አልተነካም!!! ቴሌብር እየተጠቀማችሁ የዕድላችሁን እየ | telebirr

ኧረ የአረፋ ዋዜማ 40 % ስጦታ ገና አልተነካም!!!

ቴሌብር እየተጠቀማችሁ የዕድላችሁን እየሞከራችሁ ነው?

የደረሳችሁ እስቲ እንያችሁ!

በዛሬው ዕለት ለ40 ዕድለኞች 10 ሺህ ብር፣ ለ720 ዕድለኞች 1 ሺህ ብር፣ ለ960 ዕድለኞች 500 ብር እንዲሁም የኢንተርኔት ጥቅሎች ለዕድለኞች በስጦታ ይበረከታል!

ከእናንተ ቤተሰቦቻችን የሚጠበቀው በቴሌብር

ከ50 ብር ጀምሮ ለበዓል ግብይት ክፍያ መፈጸም ወይም
ከ50 ብር ጀምሮ አየር ሰዓት መግዛት አልያም
ከ1000 ጀምሮ ገንዘብ በመላላክ

በቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ ለዕድል ጨዋታ ብቁ በመሆን መሞከር ብቻ ነው!!!

ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ፤ ይጠቀሙ፤ ይሸለሙ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

መልካም ዕድል!

ኢድ ሙባረክ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia