Get Mystery Box with random crypto!

አረፋን ማድመቂያ ልዩ የጥያቄና መልስ ውድድር! መጪውን የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በማስመ | telebirr

አረፋን ማድመቂያ ልዩ የጥያቄና መልስ ውድድር!

መጪውን የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በማስመልከት በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ልዩ የጥያቄ እና መልስ ውድድር አዘጋጅተናል!

የማኅበራዊ ገፆቻችንን ይከተሉ ለሌሎች ያጋሩ https://bit.ly/4aLCQVO

ለመጀመሪያው ዙር ውድድር ነገ ኀሙስ ከረፋዱ 3፡00 ሰዓት ላይ ይጠብቁን!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia