አሰላሙ ዓለይኩም
ይህንን ቁጥር ስንት እንደሆነ የሚነግረኝ ማን ነው?
አሏሁ አክበር ወሏሒ በዚህ ቻናል ያገኘሁት ደስታ የድሮውን ቻናሌን እንድረሳው አድርጎኛል።
- እይታው
- ያሉኝ የአባላቶቼ መልካምነት
ፈፅሞ ወሏሒ የተለየ ነው!
አይ አሏህ እንኳንም ያንኛውን አሰረቅከው
እሰይ እኳንም ተሰረቀ! (On ደስታ Mood) hhh
የቻናሌን ቤተሰቦች እጀግ አድርጌ አመሰግናለሁ!
- ይልመድባችሁ
https://t.me/Tefekur_Center
ተፈኩር ሴንተር // Tefekur Center