Get Mystery Box with random crypto!

ይድረስ ለእኛ ድምጽ በመሆን ለምታግዙን የሚዲያ ተቋማት በሙሉ እኛ የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክ | Tede phone repair and sale smaret phone

ይድረስ ለእኛ ድምጽ በመሆን ለምታግዙን የሚዲያ ተቋማት በሙሉ

እኛ የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል በ2014 ዓ.ም የተፈተነው ማለትም በመጀመሪያው ዙር የተፈተንን እኛ በቻልነው አቅም መፈተናችን ይታወሳል፣ ነገር ግን በሰዓቱ ብዙ ፈተናዎች ከመከፈታቸው በፊት ብዙዎች ቀድሞ መልስ በአንዳንድ ስነምግባር ብልሹ በሆኑ ሰዎችም አስተዳደሮችም ፈተናው መሰረቁ ይታወሳል; ሆኖም ግን ትምህርት ሚኒስቴር የcivic(ስነ ዜጋ) ትምህርት ብቻ ጥሎ ሌላው መያዙን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። እና ይህ በንዲህ እንዳለ ከግማሽ በላይ (50%) በላይ ያመጡት የdegreeን መማር ፈቃድ ሰጥቷል። ይህ ግን እንደ አንድ ሀገር ትክክለኛ ውሳኔ አይደለም ምክንያቱም እኛ ተፈታኞች ከዚህ በፊት የነበረብንን ጉዳት ያማከለ አይደለም።
ለምሳሌ:- 11ኛ ክፍልን በcovid 19 ምክንያት ትምህርታችንን መጨረስ አልቻልንም።

በአማራ እና በአፋር ክልል ደግሞ እንደሚታወቀው በጁንታው ምክንያት የነበረን ስነ ልቦናዊ ጫና ይታወስልን።

እና እነዚህን ምክንያቶች ትምህርት ሚኒስቴር ከግምት አስገብቶ ከግማሽ በላይ ያለውን ያስተካክልልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን።

G-12 Bach of 2013


ከ6-12 PDF & Worksheet @STBookBot
ለፍሬሽ ማን PDF & Worksheet @Freshman_Robot
ለመወያየት @TmhrtMinisters

@Tmhrt_Minister
Stay safe!