Get Mystery Box with random crypto!

ቻናል ያላቹህ ሌላ ነገር Copy Paste እንደምታረጉት ይህንንም እስቲ Copy Paste አድርጉ። | Technology For Ethiopia🇪🇹

ቻናል ያላቹህ ሌላ ነገር Copy Paste እንደምታረጉት ይህንንም እስቲ Copy Paste አድርጉ። ምናልባት Fake ነው ብላቹህ የምታስቡ ከፋና ቴሌቪዥን ከዜና ፕሮግራም የተወሰደ ነው።

እናትየዋ ብቻዋን ናት please ቢያንስ ልጇ ሞቶ ብቻዋን እንዳትሆን ከፈጣሪ በታች በቻልነው ነገር እንደግፋት። #ሰውን_ለመረዳት_ሰው_መሆን_በዚ_ነው