Get Mystery Box with random crypto!

Ethiotelecom News በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው የመደበኛ ባለገመድ ብሮድባንድ ኢንተርኔ | Technology For Ethiopia🇪🇹

Ethiotelecom News

በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው የመደበኛ ባለገመድ ብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት ላይ እስከ 45% ከፍተኛ የዋጋ ቅናሽን ተግባራዊ ማድረጋችንን በደስታ እንገልጻለን፡፡

በተጨማሪም ለነባር ደንበኞቻችን የዋጋ ቅናሹን ተከትሎ የአገልግሎት ፍጥነት በማሳደግ እንዲሁም አንዳንድ የፍጥነት ገደቦች ላይ የዋጋ ቅናሽ ማስተካከያ አድርገናል፡፡

Subscribe On YouTube
http://youtube.com/NigatTech?sub_confirmation=1