Get Mystery Box with random crypto!

'ሁሉም ነገር መጨረሻው ላይ ያማረ ነው፤ ካላማረ ግን ገና መጨረሻው ጋር አልደረስክም ማለት ነው' | TiKVaH EtHiOpIa news & .........

"ሁሉም ነገር መጨረሻው ላይ ያማረ ነው፤ ካላማረ ግን ገና መጨረሻው ጋር አልደረስክም ማለት ነው" ይለናል ዕውቁ ዘፋኝ ጆን ሌነን። ደስ የሚል ቃል ነው፤ ፍፃሜው ካላማረ እንዳታቆም ወዳጄ!

የሚያምር ቅዳሜ ተመኘንላችሁ
@tbebawifitur