ባላችሁበት ሰላምታችን ይድረሳችሁ
ይሳኮሮች ነን
++የዋጋ ሰዎች +++
እነሆ ደረሰ ሁለተኛ ዙር #የጥበብ-ማዕድ
ከዚህ ቀደም አንደኛ ዙር በ ቶሚ ኢ.ሆቴል
ማዘጋጀታችን አይዘነጋም
አሁን ደሞ በ ህይወት ህንፃ እታለም ስኒማ ውስጥ
የተለየ ማዕድ አሰናድተን እየጠበቅናችሁ ነው።
በዚህ የ ጥበብ ማዕድ ዝግጅት ላይ ቀደምት
የጥበብ ፈረጦች እንደ ተለመደው እውቅና የምንሰጥ
ይሆናል፡አጠር ካለ ታሪክ ጭምር።
እንድሁም
_ከ አዳማ
_ከ ዱከም
_ከ ሞጆ
_ከ ከታማችን
ብዛት ያላቸው የ ጥበብ ቤተሰቦች የምገኙ ስሆን
ከ መዲናችን አድስ አበባ ደግሞ ተጋባዥ እንግዶች
ይኖሩናል።
ይህን የክል ካልኻችሁ
በ እለቱም በ አይነት ለየት ያሉ ስራዎችን
ይዘን የምንመጣ ይሆናል
ምያዝይ 22-2014 እታለም ስኒማ እንገናኝ
ይሳኮር
የ ዋጋ ሰዎች ቤት
የ ጥበብ ቤት
የ ትልቅ ቤተሰብ ቤት
የ ወደ ፊቱን ትውልድ ፈጣርዎች ቤት
ኑ እንማማር እንዝናና
ከ ቀኑ 8:30
@yesakortebab
@yesakortebab