Get Mystery Box with random crypto!

አቡ አል-ዳርዳ እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ​​ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡-“ከ | ጠሪቁል ጀና መድረሳ ማዕከል

አቡ አል-ዳርዳ እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ​​ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡-“ከጾም፣ ከሶላት እና ምፅዋት (ከሰደቃ) የበለጠ ተመራጭ አልነግራችሁምን? አሉ አዎ የአላህ መልእክተኛ ሆይ!

ومن الأحاديث العظيمة الجميلة التي جاءت في هذا المعنى حديث رواه الإمام أبو داود من حديث أبي الدرداء قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: (ألا أخبركم بأفضل من درجة الصيام والصلاة والصدقة؟ فقالوا: بلى يا رسول الله

ነቢዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- የተጣላን ማስታረቅ ማለት፡- በመካከላችሁ ያለውን አለመግባባት ታስታርቃላችሁ። ብለዋል

فقال النبي صلى الله عليه وسلم: إصلاح ذات البين) يعني: تصلحون ما بينكم من خصومات

المكتبة الشاملة الحديثة
كتاب شرح رياض الصالحين - حطيبة
[أحمد حطيبة]
الرئيسية
أقسام الكتب
http://t.me/tarikuljenah
joine