Get Mystery Box with random crypto!

የሰው ነፍስ ዋጋ የሌለባት፣ የግድያ ዜና የሚከታተልባት መከረኛ አገር! ወለጋ ዛሬም የንፁሃን ደም | Talk Ethiopia | ቶክ ኢትዮጵያ

የሰው ነፍስ ዋጋ የሌለባት፣ የግድያ ዜና የሚከታተልባት መከረኛ አገር! ወለጋ ዛሬም የንፁሃን ደም በግፍ ፈሰሰባት! ከ2 ሣምንት በፊት የተጨፈጨፉት አንዳችም ፍትህ ሳያገኙ ሌላ ጭፍጨፋ!
.
ዛሬም ጠባቂም ሆነ የፖለቲካ ውክልና የሌላቸው ምስኪን የወሎ ተወላጆች በሰው በላ ታጣቂዎች መጨፍጨፋቸው አላቆመም! እንደአገር ኪሳራ ውስጥ ነን!
.
#የወሎዬውሰቆቃእስከመቼ? #ወሎጠልነት #ወለጋ #ወሎዬንመግደልይብቃ #ሸኔ #OLA #ብልፅግና #ኦሮሚያክልል #ወሎ #ኢትዮጵያ