Get Mystery Box with random crypto!

❝የበታችነት ስሜት አለብህ❞ ይለኛል። የቃሉን ትርጉም ያውቀው አይመስልም። የማንነት ጭፍለቃን መሠረ | Talk Ethiopia | ቶክ ኢትዮጵያ

❝የበታችነት ስሜት አለብህ❞ ይለኛል። የቃሉን ትርጉም ያውቀው አይመስልም። የማንነት ጭፍለቃን መሠረት ያደረጉ ጽዩፍ ሥርዓቶች አገሪቷ ላይ የደፈደፉትን ኋላቀርነት መፈቅፈቅ ስትጀምር በተራ ማብሸቂያ ሊያደናቅፍህ ይሞክራል!
.
ወዳጄ… አንተ ማኅበረ‐ፖለቲካዊ የበላይነትን ቻሌንጅ ማድረግን ❝የበታችነት ስሜት❞ ስትለው አላፈርክም። ሊትራሊ ተቃራኒ ነውኮ!
.
የበታችነት ስሜት ለማንነትህ መታገል አይደለም ‐ ምርኮኛ ላደረጉህ ደፍጣጭ ሥርዓቶች ቀን ተሌት ውዳሴ ማውረድ ነው! ግዴለህም ዘወርወር አድርገህ አስበው!
.
#የአሐዳውያንማምታቻ #አሐዳዊነት #የማንነትትግል #ኢትዮጵያ