Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮጵያ ፖለቲካ ሰዎች እንደቀልድ ይገደላሉ! እንደቀልድ ደማቸው ደመከልብ ሆኖ ይቀራል! ንፁሃን | Talk Ethiopia | ቶክ ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ፖለቲካ ሰዎች እንደቀልድ ይገደላሉ! እንደቀልድ ደማቸው ደመከልብ ሆኖ ይቀራል! ንፁሃን ሕይወታቸው ይመሰቃቀላል! በዚያውም ተረስተው ይቀራሉ!
.
በወሎ ተወላጆች ላይ በወለጋና በሌሎችም ቦታዎች የተፈጸመው ግፍ የፖለቲካ ቁማር መበላያ ከመሆን ባለፈ ጠያቂ ኖሮትም፣ ፍትህ አግኝቶም አያውቅም! ያሳፍራል!
.
#ወሎጠልነት #ወለጋ #የወሎዬውሰቆቃእስከመቼ? #ወሎዬንመግደልይብቃ #ሸኔ #OLA #ብልፅግና #ኦሮሚያክልል #ወሎ #ኢትዮጵያ