Get Mystery Box with random crypto!

ንፁሃንን የሚቀጥፍ ፖለቲካ ሥር አልባ ዛፍ ነው! አያፈራም! . ——— ❝በቶሌ በአንድ መስጊድ ውስጥ | Talk Ethiopia | ቶክ ኢትዮጵያ

ንፁሃንን የሚቀጥፍ ፖለቲካ ሥር አልባ ዛፍ ነው! አያፈራም!
.
———
❝በቶሌ በአንድ መስጊድ ውስጥ ብቻ 40 ሰው ነው የተገደለው። እኔ ቤት ውስጥ 12 ሰው ሞተ። ሌላው ቆስሎ ወጣ። ያው በረሐ ላይ በእግር እየሄድን ነው መድረሻ አጥተን። ሁለት ልጆች ተርፈውልኝ ነበር በውሃ ጥም ተቸግረናል።❞
.
ከጥቃቱ የተረፉ አንድ አዛውንት ለዶቼቬሌ
———
.
#ወሎጠልነት #ወለጋ #ወለጋየደምምድር #የወሎዬውሰቆቃእስከመቼ? #ወሎዬንመግደልይብቃ #ሸኔ #OLA #ብልፅግና #ኦሮሚያክልል #ወሎ #የወሎኦሮሞ #ኢትዮጵያ