Get Mystery Box with random crypto!

የአማራ ብሄርተኞች ተከፋይ ተሳዳቢ አቶ ታዲዮስ ታንቱ ══════ . በአማራ ብሄርተኞች ❝እውነተኛ | Talk Ethiopia | ቶክ ኢትዮጵያ

የአማራ ብሄርተኞች ተከፋይ ተሳዳቢ አቶ ታዲዮስ ታንቱ
══════
.
በአማራ ብሄርተኞች ❝እውነተኛ የታሪክ ምሁር❞ ተብለው የሚወደሱትና ኢትዮጵያውያንን እንዲሳደቡ ገንዘብ ተዋጥቶላቸው በየመድረኩ የሚጋበዙት ነውረኛው አቶ ታዲዮስ ታንቱ በምኒልክ ቲቪ ባቀረቡት አንድ ፕሮግራም ለጋዜጠኛ አዲሱ ደረበ ኢትዮጵያን ከሀ እስለ ፐ የሠራት አማራ እንደሆነ ካስረዱት በኋላ ሌሎችን ሲያጥላሉ እንዲህ አሉት…
.
———
❝በዓመት አንድ ጊዜ ገላቸውን የማይታጠቡ አያት ቅድም አያቶቻቸው ተስማምተው የኖሩባት ኢትዮጵያ እነሱ ዛሬ በቀን ሁለት ጊዜ ሻወር ስለወሰዱ መበታተን አለባት?❞
———
.
አስቡት እንግዲህ ከአማራ ውጭ ያሉ ኢትዮጵያውያንን በሙሉ ❝በዓመት አንድ ጊዜ ገላቸውን የማይታጠቡ❞ ሲሉ መውረፍ ምን ያክል አሳፋሪ እንደሆነ?
.
እርግጥ ሰውየው በሚዲያ ቅሌት የሚታወቁ በመሆናቸው ከዚህም የባሰ ሲናገሩ ኖረዋል። የሚገርሙኝ ይህ አቅጣጫ የሚጠቅም ይመስል ፀያፍ ስድብ እና ብሽሽቅ ስፖንሰር በማድረግ የፖለቲካ ዋልጌነታቸውን የሚያስመሠክሩት የአማራ ብሄርተኞች ናቸው።
.
ምከሯቸው… ❝እኛ ለመናገር ያልደፈርነውን ይናገሩልናል ይሳደቡልናል❞ በሚል አጉል አራዳነት የእኒህን ዕኩይ አዛውንት ያልተገራ አንደበት ማግዘፍ፣ እንደምሁር ቆጥሮ ማሸለምና በየሚዲያው እያቀረቡ መርዛቸውን እንዲረጩ ማድረግ ለማንም አይጠቅምም!
.
በቴሌግራም ➤ t.me/TalkEthiopia
.
#ታዲዮስታንቱ #የአማራብሄርተኝነት #ፋኖ #አሐዳዊነት #ልሙጣዊነት #ትምክህት #የብሄርፖለቲካ #ኢትዮጵያ