ምንም አታመጣትም በኋላህን ለማወቅ ስልጣኑም እውቀቱም የለህም።በአሁንህ ላይ ግን ባለሙሉ ስልጣን ነህ።ሁነው፣ቀይረው፣ሞክረው።ባንተ መፍጨርጨር ለመቀየር የማትችለው ነገን ለባለቤቱ ተወት። ቀና ሆነህ ቀና ስትል የገዘፈው ይረክስልሀል። ምቹ ምሽት 1.1K viewsAnteneh Tesfaye, 18:39