የገጠመን መከራ፣ፈተና፣መከራ የህይወትን ዋጋ እንድንረዳ ሊያበስለን የህይወት ጣዕም እንድናስተውል ከሆነስ? ተመስገን እንኳንም ይሄ ቀን ተጨመረልን። በአዳዲስ ነገሮች እየመጣን ነው#ጣፋጭ ሕይወት#እኔነኝ መፍትሄው#በመስጠት ህይወት ይጣፍጥ 880 viewsAnteneh Tesfaye, 05:09