የረቢዑ ሽታ መጣና መች ይሰጣል ጤና አህዋሉ የረቢዑ ኢሽቅ ለናፈቃችሁ ሁሉ! የዘንድሮ የረቢዕ ኢሽቅ የኀፊታችን ጁምዐ በ ታላቁ ኑር መስጂድ በደማቁ ይጀምራል አንዋር መስጂድ ና ሌሎች መስጂዶች በሚቀጥለው ሳምንት በደማቁ የሚጀመር ይሆናል:: እነኳን አደረሳችሁ Share በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ 411 views19:42