Get Mystery Box with random crypto!

𝐬𝐮𝐧𝐚 𝐭𝐮𝐛𝐞 -ሱና-ቲዩብ

የቴሌግራም ቻናል አርማ sunaatube — 𝐬𝐮𝐧𝐚 𝐭𝐮𝐛𝐞 -ሱና-ቲዩብ 𝐬
የቴሌግራም ቻናል አርማ sunaatube — 𝐬𝐮𝐧𝐚 𝐭𝐮𝐛𝐞 -ሱና-ቲዩብ
የሰርጥ አድራሻ: @sunaatube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 385
የሰርጥ መግለጫ

➢ የነብዩ ሀድሶች
➫የቁረአን አያወች ከነትርጉማቸዉ
➭አስተማሪ ኦዶዎዎችናቪዶዎች
➱የዳእዋ ግብዣዎች
➧ጥያቄና መልሶች ይለቀቃሉ
ማንኛዉንም ብጠይቁልን የምትሉትን ኢስላማዊ ጥያቄ አድርሱን➤ @Suna_tube_bot
ፌስቡክ https://www.facebook.com/10126
ዩቲዩብ https://youtube.com/channel/UCyJQY24-w0siSADhpIHQiCA
@sunaatube

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-07 20:16:32 ወሳኝ መልእክት!!!

ቤተሰቦች ነገ የዙል ሂጃ ዘጠነኛዋ ቀን ነች እሷን የፆመ ከአለፈዉ አንድ አመት ናወደፊት ከሚመጣዉ አንድ አመት ወንጀል ያሳብሳል። ነገ ጁሙኣን እንፁም።

ሸር አድርጉ።
41 views17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 11:48:22
53 views08:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 11:48:01
ሀድሱን ሸር አድርጉት እናንተ ልካቼሁለት የሚጠቀመዉ ሰዉ በሚሰራዉ ኸይር ሁሉ እናንተ አጅር ታገኛላቹ#ሸር_አድርጉት!

━━━━━ ━━━━━

:::::::::ቴሌግራማችን:::::::::

join
https://t.me/Sunaatube
35 views08:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 11:47:49 ከቀታዳህ ኢብን አን-ነዕማን _(رضى الله عنها) እንደተወራው የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ)፣ “የዐረፋ ቀንን የፆመ ከፊት ለፊቱ ያለው ዓመትና ከእሱ በኋላ ያለው ዓመት (ሃጢአት) ተምሮለታል፡፡” ማለታቸውን በእርግጥ ሰምቻለሁ” ብለዋል፡፡ (ኢብን ማጃህ | ዘግበውታል)


ሀድሱን ሸር አድርጉት እናንተ ልካቼሁለት የሚጠቀመዉ ሰዉ በሚሰራዉ ኸይር ሁሉ እናንተ አጅር ታገኛላቹ#ሸር_አድርጉት!

━━━━━ ━━━━━

:::::::::ቴሌግራማችን:::::::::

join
https://t.me/Sunaatube
30 views08:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 17:20:39 ━━━━━ ━━━━━

የዉዱ ነብያችን ﷺ ሲራየህይወት ታሪክ በኦድዮ ተለቀቀ።
━━━━━ ━━━━━
እኔን፣አንተን፣አንቺን ከጀሃነም እሳትና ከጂህልና ለማላቀቅ ሲሉ የደረሰባቸዉ መከራ፣ስቃይ፣ቢጤየለዉም።
━━━━━ ━━━━━
የረሱል ﷺ የህይወት ታሪክ ክፍል ሁለት (2)እንሆ።

ለሌሎች ሰዎች #forward & #cope በማድረግ ሸር አድርጉት ቤተሰቦች።

ትንንሽ ሜጋባይት ናቸው።


:::::::::ቴሌግራማችን:::::::::

join
https://t.me/Sunaatube
36 views14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 11:28:59 ━━━━━ ━━━━━

የዉዱ ነብያችን ﷺ ሲራየህይወት ታሪክ በኦድዮ ተለቀቀ።
━━━━━ ━━━━━
እኔን፣አንተን፣አንቺን ከጀሃነም እሳትና ከጂህልና ለማላቀቅ ሲሉ የደረሰባቸዉ መከራ፣ስቃይ፣ቢጤየለዉም።
━━━━━ ━━━━━
የረሱል ﷺ የህይወት ታሪክ ክፍል አንድ (1)እንሆ።

ለሌሎች ሰዎች #forward & #cope በማድረግ ሸር አድርጉት ቤተሰቦች።

ትንንሽ ሜጋባይት ናቸው።


:::::::::ቴሌግራማችን:::::::::

join
https://t.me/Sunaatube
35 viewsedited  08:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 09:33:36
━━━━━ ━━━━━

አነስ (رضى الله عنها) እንዳወሱት
ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡-የሶስት ነገሮች ባለቤት የሆነ ሰው የእምነትን ጣዕም
ያገኛል።
አላህንና መልዕክተኛውን ከሌላ
ወገን ይበልጥ ከርሱ ዘንድ ተወዳጅ ያደረገ ሰውን የሚወድ፦ (ግና) የሚወደው ለአላህ ብቻ
ሲል የሆነ።
እሳት ውስጥ መግባትን
እንደሚጠላ ሁሉ ወደ ክህደት (ኩፍር) ውስጥ መመለስን ጠልቶ
ሲገኝ::

_ሶሒሕ አል-ቡኻሪ
━━━━━ ━━━━━

ሀድሱን ሸር አድርጉት እናንተ ልካቼሁለት የሚጠቀመዉ ሰዉ በሚሰራዉ ኸይር ሁሉ እናንተ አጅር ታገኛላቹ#ሸር_አድርጉት!

━━━━━ ━━━━━

:::::::::ቴሌግራማችን:::::::::

join
https://t.me/Sunaatube
42 views06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 11:17:45 Watch "ነብያችን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አንድ ቀን በሌሊት እርቧቸዉ መጡ ያአሏህ " on YouTube


39 views08:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 10:58:03 Watch "አላህ እንዲህ አለ ሁላችሁም_ረሃብተኞች_ናችሁ! በሸይክ_ሙሃመድ_ሃሚዲን የጁሙኣ_ሁጥባ" on YouTube
https://youtube.com/shorts/0lSQoEmAHOE?feature=share
37 views07:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 10:15:03
━━━━━ ━━━━━

አቡ ቀታዳ (رضى الله عنها) እንዳወሱት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡- አንደኛችሁ ሲጠጣ ዕቃ ወስጥ አይተንፍስ፤ ሲፀዳዳም ብልቱን በቀኝ እጁ መያዝ የለበትም፤ በቀኙም
ብልቶቹን አይጠብ።

ሶሒሕ አል-ቡሃሪ

━━━━━ ━━━━━

ሀድሱን ሸር አድርጉት እናንተ ልካቼሁለት የሚጠቀመዉ ሰዉ በሚሰራዉ ኸይር ሁሉ እናንተ አጅር ታገኛላቹ#ሸር_አድርጉት!

━━━━━ ━━━━━

:::::::::ቴሌግራማችን:::::::::

join
https://t.me/Sunaatube
30 views07:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ