Get Mystery Box with random crypto!

የተማሪዎች አመታዊ ውጤት መግለጫ ካርድ በተለያየ ምክኒያት ያልተሰጣችሁ እና በእለቱ ተገኝታችሁ ያል | Summit (1-8) Campus Parents' Group

የተማሪዎች አመታዊ ውጤት መግለጫ ካርድ በተለያየ ምክኒያት ያልተሰጣችሁ እና በእለቱ ተገኝታችሁ ያልወሰዳችሁ ወላጆች እስከ አርብ ሐምሌ 08 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡00 ሰአት እስከ 6፡00 ሰአት መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡