Get Mystery Box with random crypto!

በተለያዩ ሃገራት ሆቴሎች ውስጥ ለደምበኞች የሚለጠፉ ጥቅሶች:- . አሜሪካ ፡- 'ምርጫችሁ | ś ù m ï 🐣

በተለያዩ ሃገራት ሆቴሎች ውስጥ ለደምበኞች የሚለጠፉ ጥቅሶች:-
.
አሜሪካ ፡-
"ምርጫችሁ በመሆናችን ደስ ብሎናል"
.
ፈረንሳይ ፡-
"ትዕዛዛችሁን ማቅረብ ብቻ ሳይሆን ማጣፈጥም ግዴታችን ነው"
.
እንግሊዝ ፡-
"ከምትከፍሉን ሂሳብ በላይ በምትሰጡን አስተያየት እናተርፋለን"
.
ጀርመን ፡-
"ትርፋችን ደምበኛን ማርካት፣ ብርታታችን ደግሞ የናንተ መጥገብ ነው"
.
ሆላንድ ፡-
"ደምበኛ ንጉስ ነው ስንል ለማዕረጉ የሚመጥን አገልግሎት በመስጠት ነው"
.
ኢትዮጵያ ፡- "ከ አንድ ጊዜ በላይ ወጥ አንጨምርም"

@sumi_ya