Get Mystery Box with random crypto!

​​ የእኔ ደብዳቤ ለአንቺ ... እኔ ማለት... ሳይገባኝ ከወቃሾችሽ ጋር ሆኜ የወቀስኩሽ | ś ù m ï 🐣

​​ የእኔ ደብዳቤ ለአንቺ ...

እኔ ማለት... ሳይገባኝ ከወቃሾችሽ ጋር ሆኜ የወቀስኩሽ ከበዳዮችሽ ጋር ሆኜ የበደልኩሽ ነኝ የደረሰብሽን ነገር አሁን ላይ ሳስበው እራሴን በጣም እጠላዋለው...ለካስ ማመን ይጎዳል ለካስ መስጠት ብቻ ባዶ ያደርጋል ይህን በአንቺ ተምሬያለው።

አሁን ላይ ብጠራሽ አትሰሚኝም፣ብፅፍልሽ አታነቢውም፣ብፈልግሽ አላገኝሽም የልቤን ባወራሽ ትርፉ ድካም ነው በርግጥ ስለ አንቺ አይደክመኝም ስትሄጂ ዝም ብዬሽ ነበር ያኔ መሄድሽ ይህን ያህል ያማል ብዬ አላሰብኩም ነበር...ግን ያማል።


ሠላም ለአንቺ ይሁን! የአንቹው ዱርዬ።
#yehone sewu #m

@sumi_ya