Get Mystery Box with random crypto!

የአሪፎች ሀድራ ኢሽቅ || ѕυ∂α ує αяуιfσ¢н

የቴሌግራም ቻናል አርማ sudayisyeharyifochu — የአሪፎች ሀድራ ኢሽቅ || ѕυ∂α ує αяуιfσ¢н
የቴሌግራም ቻናል አርማ sudayisyeharyifochu — የአሪፎች ሀድራ ኢሽቅ || ѕυ∂α ує αяуιfσ¢н
የሰርጥ አድራሻ: @sudayisyeharyifochu
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.60K
የሰርጥ መግለጫ

suda tube አሪፍ ቻናል🔉
👉 አዳዲስ ነሽዳና መንዙማወች‍🎤
👉አሪፍ ፕሮፋይል ፒክቸሮች🎨
👉ያልታዩ ሀላል ሚሚወች 😂
👉አዳዲስና ትኩስ መረጃወች &🕛
👉ኢስላሚክ የዲን ትምርቶችን☑️
ለማግኘት አሪፍ ቻናል ለ አስተያየት 👉 @Suda245
Watch "suda YE aryifoch" on YouTube
https://youtube.com/channel/UCVofeUY0CIHsjotUTHDc3IQ

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-24 16:20:25 ምርጥ እንጉርጉሮ መንዙማ









615 viewsSuda , 13:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 20:43:31
1.4K views Suda 2, 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 15:13:10
1.0K viewsSuda , 12:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 21:57:08
1.2K viewsSuda , 18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 21:51:17
1.5K viewsSuda , 18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 21:59:56 ምርጥ የመውሊድ ኢሽቅ









1.3K viewsSuda , 18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 16:57:01

1.2K viewsSuda , 13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 23:18:54 ሙሀመድዬ ሙሀመድዬ
በጅ አይልም ወይ አይኔ አንቱን ካላየ
ሙሀመድዬ ሙሀመድዬ
መገን ሰውባኑ መገን ሰውባኑ መገን ሰውባኑ
በየ ሰዓቱ ሲቀርብ ወዳንቱ
ሊቆም ይዳዳል የልብ ምቱ
ከስቡን ስራውን ሁሉን ሰርዞ
አንቱን ሲያይ ዋላ ፈዞ ደንዝዞ
ካንቱ ፊት መራቅ አላስችል ብሎ
ሲያዮት ይቆያል አይኑን ቸክሎ አይኑን ቸክሎ
ቢሉት ሙስጠፋ ስራህ ገራም ነው
እንዲህ ደንዝዘህ ማየትህ ምነው
አይኔ ከሌላው አይኔ ከሌላው
አንቱን ማየቱ ብትናፍቁኝ ነው በየ ሰዓቱ
የፋቀው ሀዘን የጠናው እሮሮ
አትናፍቅ ለሚል ሠው ዳባ ነው ጀሮው
ጠበበ በኔ ሰፊው መሬቱ
ሰውረው ልቤን መራቁ ካንቱ
ያንቱን ናፍቂ ሲቃውን ስሙት
ክንደ ሰሀባው በፍቅር ይሙት
ሸክዋ ሲያመጣ ዓመል ተብሶ
የልቡ ሞላ ባንቱ ተዳብሶ
ሸክዋ አለኝ እኔም ናፍቆት አፍኜ
ካልደባበሱኝ እንዳልሸር ሆኜ
የሸውቆ እንቅብ ተደፋቶ በኔ
አይንሆን ሳስቶ ያነባል አይኔ
አካሌን ዘልቆ ልቤን ይዞኛል
ያይኔ ማረፊያ ምን ይሻለኛል
ሁል ግዜ ሮሮ ሁል ግዜ ናፍቆት
እንዲረጋልኝ ላንዴ እንኮን ባዮት
በእንባ ተጠቅቶ አይኔን አሞኛል
ያይኔ ማረፊያ ምን ይሻለኛል
ምኞቴ ላንዴ ሰምሮ እንዲቃና
እግሬ አቅንቶ ሄዶ መዲና
ረውዳውን ክንዴ በተተራሰው
ውዴዋ ይህ ነው ላንቱ ማደርሰው
ፍቅሬዋ ይህ ነው ላንቱ ማደር ሠው
የናፍቆት እሳት ለኩሠው በኛ አካላት
የፍቅር ቅጣት አይበቃንም ወይ መውላዬ
የከውኑን ጉልላት እንደምን ቻላች አሚናት
መሣይም የላት በምድር ቢሆን ሠማይ
እኚህ ወጣቶች ሣያዩ ያዩትን ሰዎች
እንደ ደጋጎች ማዲህ ሆነዋል ለማሂ
ፊያ አላሂ አል ሂቅና ቢሂ ራህመት
ዱንያ ወ ኡኽራ ፈመራቢል ሀናኢ
ድምጹን አልሠማው መልኩን አላየው
አለ አሉኝ እንጂ እኔ መች አለው
ማአልቱን ሲቃ ሮሮ ነው ሀዘን
ሂወት ያላንቱ ገጹ ቢመዘን
ጨለማን ቀልሞ መሽቷል ንጋቱ
ኑረ ዞላሙ ከሌሉማ አንቱ
መስሎህ የዋዛ እንዳትሣሣት
ከወዳጅ መራቅ ይፋጃል ከሣት
እንኮን ቀለሜ ይሰበር ክንዴ
ላንቱ ማለቅ ነው የኔ ሙራዴ
በኔ ላይ ጠንቶ መላው ጠፍቶኛል
ያይኔ ማረፊያ ምን ይሻለኛል
የጁንም ጥሎ ያፍፋንም ጉርሻ
መዲና ገብቶ ማየት የሚሻ
ፍቅሮህ ያሳሳው ያ ሆደ ባሻ
አለ ወጃጅሁ ከዚ ካበሻ
አለ ወጃጅሁ ከዚ ካበሻ
ወዳጁ ወዳጁ ወዳጁ ወዳጁ
ይሮጣል እንጂ ይገሠግሣል
ናፍቆት የያዘው መች ይታገሣል ወዳጁ
አያርፍም እግሩ አያርፍም እጁ
በፍቅሮህ አጥር ታጥሮበት ደጁ
ትንፋሹ አንቱን ነው የሚያቃስተው
ውስጥውስጡን በልቶት ያንቱ ትዝታው
ወዳጁ ወዳጁ
እርሀብ ጥማቱን የሚረሳው
ስምኩን ሲሰማ ነው ማረጋው
እርቆት እንጂ ሀገሩ ጠይባ
ሚንፈቀፈቀው ባንቱ ሙሃባ
ወዳጁ ወዳጁ
ይበቃል በሉት ይበቃል በሉት
በቅሩህ ርሀብ ለምንድን ይሙት
ገውሱን አጠጡት ነውሱን አጠጡት
እደሱሀባው በእቅፍሁ ይሙት
ሸሀዳ አይሞላም አዘን ሰላቱ
ያይኔ ማረፊያ ካልተጠሩ አንቱ
ያይኔ ኑር አንቱን ያላቅሙ ወዶ
ሞሞልሁ ልቤ እንደበረዶ
ወጌ ማረጌ የልቤ ሞቱ
ግጥሜ ዜማዬ ዋርዳዬ አንቱ
ጀሚል የጀማል ቋት ቋንጅናን ሸካፊ
ሌላውን ተረፈው ያንቱ ሸርፍራፊ
አወይ ያጀማሉ አወየው ጀዋዱ
በፍቅሩ ረፍረፍ ስንቶቹ አበዱ
በፍቅሩ ረፍረፍ ስንቶቹ አበዱ
እጠራዋለሁ በጀሰድ ምላሴ
በሽሩ በሽሩኝ ሳታሸልግ ነብሴ
ሲራጁል ከውነይኒ ብቸኛ ውበቱ
ሀርፍና ቋንቋ አለው ለገራው መቅለቱ
ሀርፍና ቋንቋ አለው ለገራው መቅለቱ
አወይ የጀማሉ አወይ የጀማሉ

በቴሌግራም አድራሻችን
ይቀላቀሉን
t.me/sudayisyeharyifochu
t.me/sudayisyeharyifochu
t.me/sudayisyeharyifochu
1.3K viewsSuda , 20:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 20:46:21
1.2K viewsSuda , 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 20:09:14
1.3K viewsSuda , 17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ