Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ደስ አላችሁ #በዊዝደም ቲም የተዘጋጀ የፊታችን እሁድ ነሐሴ /22/2014 ድንቅ የNBO | የስኬት ምስጢሮች

እንኳን ደስ አላችሁ
#በዊዝደም ቲም የተዘጋጀ የፊታችን እሁድ ነሐሴ /22/2014 ድንቅ የNBO ስልጠና በሆሊደይ ሆቴል ከጥዋቱ 2:30-11:00 ጀምሮ ያካሄዳል። በእለቱ ልክ እንደ ሀበሻ በሰዓቱ በመገኘት አእምሮውን ይመግቡ።"በጥበብ መስረት ብልህነት ነው'' ዊዝደም ቲም

ቲኬቱን ቀድሞ ይያዙ ውስን ቦታ ነው የለን

ለበለጠ መረጀ 0972707274