Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም! ጤና ይስጥልኝ ብያለሁ!!! ስለ ህልም እና የህይወት አላማ ላይ ጥናት በማድረግ ላይ ነኝ። | የስኬት ምስጢሮች

ሰላም!
ጤና ይስጥልኝ ብያለሁ!!!
ስለ ህልም እና የህይወት አላማ ላይ ጥናት በማድረግ ላይ ነኝ።
ይህንን መጠይቅ እንዲሞሉ ታጭተዋል።
ፈቃድዎን በምላሽዎ ያሳውቁኝ።

የጥናቱ ህግ
1.መልሱን የሞላው ግለሰብ ሚስጥር 100% የተጠበቀ ነው
2.ጥናቱ በግል ህይወታቸው ለውጥ ለማምጣት ፈቃደኛ የሆኑ ብቻ ይሙሉት
3.ጥናቱን ከልብ እና በቅንነት ለመሙላት ፍቃደኛ የሆኑ ሰዎች ብቻ
4.በጥናቱ ትክክለኛ አሞላል መስፈርት መሰረት ለሞሉ ሰዎች ያልተጋነነ እና ተመጣጣኝ ለእቅዳቸው መሳካት የሚያግዝ ድጋፍ ይደረግላቸዋል ወይም እድል ይሰጣቸዋል።
5.ይህ ጥናት ከጥናት በዘለለ መፍትሄ ያለው እና በተግባር የተደገፈ አገልግሎት ይኖረዋል።


ፍላጎት ላለው ብቻ
በውስጥ ያግኙኝ

@masredeb