Get Mystery Box with random crypto!

ህልመኛ መሆን አለብህ! ህልመኛ ማለት መጀመሪያ ምን እንደሚፈልግ ጠንቅቆ የሚያውቅ ነው፤ ከዛ ለም | ስኬት(how to succede)

ህልመኛ መሆን አለብህ!

ህልመኛ ማለት መጀመሪያ ምን እንደሚፈልግ ጠንቅቆ የሚያውቅ ነው፤ ከዛ ለምን እንደሚፈልገው ማወቅ የሚችል ነው፤ ቀጥሎ ግን እንዴት አርጎ የሚፈልገውን ማግኘት እንዳለበት ለማወቅ ጊዜ እና ትዕግስት ያለው ሰው ነው።

"እንዴት አድርጌ የምፈልገውን ላግኝ?" የሚለውን ጥያቄ ወይ ፈጣሪ ይገልጠዋል፣ ወይ የራስህ እውቀትና ልምድ በጊዜ ሂደት ይመልሰዋል ወይ አንተ ባልገመትከው መንገድ ጥያቄህ መልስ ያገኛል። ወዳጄ አሁን የደረስክበትን በአንድ ወቅት ደጋግመህ ታስበው ነበር እንጂ እንዴት እዚህ ጋር እንደምትደርስ አታውቅም ነበር እኮ!

ህልመኛ ረቡዕ ተመኘንላችሁ
@success_love_unity